single-post
መልቲ ሜትር በመጠቀም እንዴት ስልክ ላይ የሚገኙ electronic ዲቫይሶችን መለካት ይቻላል❓

🚩 Resistor - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ቀዪንና ነጩን ፕሮብ ሪዚስተሩ ላይ ማገናኘት
      ➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
      ➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።

🚩 Capacitor - ከላይ እንዳደረግነዉ እናረግና
      ➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም
      ➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል

🚩 Diode - 
      ➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም
      ➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል

🚩 LED - መልቲሜትራችንን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ 
      ➬ ledዉ መብራት ከሰጠ ይሰራል 
      ➬ ካልበራ ደግሞ አይሰራም።

🚩 Ringer - መልቲሜትሩን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ 
      ➬ መልቲሜትሩ (ከ 8-10) ካነበበ ይሰራል
      ➬ መልቲሜትሩ (ከ4-5 ወይም ከ12-14)ካነበበ አይሰራም

🚩 Vibrator - ringer mode አድርገን (ከ8-16) ካነበበ ይሰራል።

🚩 Speaker(earpiece) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን 
      ➬ መልቲሜትሩ (ከ25-30) ካነበበ ይሰራል

🚩Microphone(mic) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን 
      ➬ መልቲሜትሩ (ከ600-1800) ካነበበ ይሰራል

🚩 Keypad - 
     መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ
      ➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
      ➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።

🚩 Battery connector - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የbattery connecteru +ve እና -ve ላይ እናደርግና
      ➬ (ከ1.5-3.5V ) ካነበበ ይሰራል

🚩 battery - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የባትሪዉ+ve እና -ve ላይ እናደርግና (3.7 በላይ) ካነበበ ይሰራል
      ➬ ቻርጅ ለማድረግ 3.0,3.2 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት።

🚩 On/off switch- መልቲሜትሩን 20V dc ላይ 
      ➬ ቡሃላ የswitchu +ve እና -ve ላይ እናደርግና (ከ2.5-3.7) ካነበበ ይሰራል::