single-post
እጅግ አስገራሚ የFacebook እውነታዎች:-

  • Mark Zuckerbergን በ ፌስቡክ ብሎክ ማድረግ አይቻልም።

  •  በየቀኑ 600,000 የፌስቡክ አካውቶች ላይ የሰበራ
(hack ) ሙከራዎች ይደረጋሉ።

  • Mark Zuckerberg እንደ ፌስቡክ ዋና ሃላፊነቱ በአመት የሚቀበለው ደሞዝ 1$ ነው።

  • የ like የሚለው ምልክት የመጀመርያ መጠርያው awesome ነበር።

  • ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚዎች ፌስቡክን በቀን 14 ጊዜ ይጎበኙታል።

  • ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች በፌስቡክ ጏደኞቻቸውን
unfriend በማድረጋቸው ምክንያት ተገለዋል።

  • አሜሪካዊ ፌስቡክ ተጠቃሚ በአማካይ በቀን 40
ደቂቃ ፌስቡክ ላይ ያጠፋል።
  • በተደረገው ጥናት መሰረት ከፌስቡክ ተጠቃሚዎች
1:3 ( ከሶስቱ አንዱ) ፌስቡክን ከተጠቀሙ ቡሃላ
በህይወታቸው እርካታን አይሰማቸውም።
  • ፌስቡክ ከመጀመርያው ቀን ጀምRO የሚጠቀመው
ሰማያዊ ቀለም ነው።

  • ይህም የሆነው ባለቤቱ (Mark
Zuckerberg ) የቀይና አረንጏዴ ቀለም የማየት ችግር
(red-green color blindness) ስላለበት ነው።

  • ፌስቡክ ውስጥ 30,000,000 የሞቱ ሰዎች
አካውንት አለ።

  • Facebook,Twitter እና The New York
Times ከ2009 ጀምሮ በቻይና ብሎክ ተደርገዋል።

  • 8.7% የፌስቡክ አካውንቶች የውሸት (fake )
ናቸው።
  • በየደቃቂው 1.8 ሚሊየን like ይደረጋሉ።

  • My Space ፌስቡክን በ2005 ለመግዛት ጠይቆ በ Mark Zuckerberg 75 ሚሊየን ዶላር በማቅረቡ
ውድ ነው በሚል ሳይሸጥ ቀርቷል።

  • ፌስቡክ ከሞቱ ቡሃላ አካውንቶትን ማን እንደሚጠቀምበት (እንደ ወራሽ) ማድረግ
የሚያስችል አገልግሎት አለው።

Whats App ከመሰረቱት ውስጥ አንዱ የሆነው

Brian Action በ2009 ፌስቡክ ስራ ጠይቆ አላገኘም
ነበር። ከ5 ዓመት ቡሃላ ፌስቡክ WhatsAppን በ19 ቢሊዮን ዶላር ገዝቶታል።