Search

Email
kalt41585@gmail.com

Sneakers

(3 available)
(0)(0 rating)
Rate this product:

Your rating: 0

ETB 3,900.00

Return & refund

Return, Refund, and Exchange Policy
ከራታዝ እቃ ሲገዙ ቅያሪ መቀየር እና ተመላሽ ማድረግ የሚችሉበት ደንብ።

-በቅድሚያ ከታች ያሉ ችግሮች እንዳይከሰቱ በቅርበት እና በአፅኖት ስለምናስተናግድዎ ችግር የመፈጠሩን ሁኔታ በትልቁ ያጠበዋል፤እንዲሁም ትእዘዝ ካዘዙ ቡሀላ በስቀመጡት ስልክ ደውለን አነጋግረንዎት የምንልክ ይሆናል እንደዚህ አይነት ከሰው ሰው ተለዋዋጭ የሚሆኑ እቃወች ሲሆኑ ለምሳሌ ጫማ 41 ሲያዙን ሞዱን ስለምናውቀው ጠባብ ከሆነ ሞዱ 42 ጨምረን እንላክሎ ብለን ደውለን እንጠይቆታለን ይላክ ካሉ 41አና 42 ልከንሎ መርጠው ወስደው አንዱን የመልሳሉ።

የገዙትን እቃ በተለያየ ምክኒያት ሳይሆንዎ ቢቀር የመቀየር እና የመመለስ ህገ ደንባችን በዝርዝር

የገዙት እቃ እንዲቀየር ወይም እንዲመለስ ከታች ያሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርቦታል.

-የሚቀየረው ወይ የሚመለሰው እቃ ያልተጠቀሙት እና ያልቆሸሸ መሁን ይኖርበታል,ሲቀበሉ እና ሲሞክሩት ሊመለስ ስለሚችል በንፁ ቦታ እና በጥንቃቄ ይሞክሩት።

-ለጫማ እና ለአልባሳት እቃውን ተቀብለው ሲለኩ በንፁ ወለል ላይ ሳይቆሽሽ እና ሳይተጣፍ በጥንቃቄ መለካት ይኖርቦታል።

-ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች እቃወችን በካርቶን ታሽገው ከተላከሎ በጥንቃቄ እሽጉን በመፍታት መሞከር ይችላሉ፤ተጠቅመው መመለስ አይቻልም።

ባሉበት በሞተረኛ አዲስ አበባ ውስጥ እና ፤ በፖስታ ከአዲስ አበባ ውጪ ስንልክ የተከፈለው ክፍያ እና ተመላሽ ሲደረግ በኛ ትራንስፖርት የሚመለስ ከሆነ ሲላክ የተከፈለውን ያክል እንደየቦታው ሲመለስ ያለው የትራንስፖርት ወጪ የሚከፍሉ ይሆናል።
ማለትም ከሚቀየረው ወይ ከሚመለሰው ገንዘብዎ የሚቆረጥ ይሆናል ይህ የማጓጓዝ አገልግሎት በሌሎች ስለሚቀርብሎ።
ሰፊ ልዩነት ያለው ቦታ ካልሆኑ ሰላክሎ የከፈሉትን የትራንስፖርት ልክ ይሆናል ሲመለስም የሚከፍሉት።

-ተቀያሪ እና ተመላሽ ለማድረግ የሚችሉት።
📍አዲስ አበባ ከሆነ የሚገኙት ቢበዛ በሁለት ቀናቶች ውስጥ መቀየር ወይ መመለስ ይኖርቦታል ከሁለት ቀን ካለፈ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን።
📍ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ያዘዙት ከአስር ቀን በታች መቀየር ወይ መመለስ ይችላሉ።

በዚህ ዙሪያ ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ  በ +251911799616  በመደወል ግር ያሎት ነገር ካለ ወይ ችግር ካጋጠምዎ ደውለ ያናግሩን።
በቴሌግራም መልእክት 👉 @kali9616

Date: May 2025
At RATAZ, we aim to fulfill our customers' needs by offering comprehensive return, refund, and exchange services for our products.

Scope

We provide products and services within Addis Ababa and to areas outside Addis Ababa.

Conditions for Return, Refund, and Exchange

To be eligible for a return, refund, or exchange, the following conditions must be met:
  • The item must be in its original condition, neat, and unused, except for checking and testing purposes.
  • For clothing or shoes, testing should be done on a clean and neat surface.
  • For electronics, the item should be unpacked carefully and not used for any intended service.

Delivery and Shipment Fees
  • Customers are responsible for the delivery and shipment fees for the initial order and any return, refund, or exchange requests.
  • The delivery and shipment fee will be deducted from the total amount paid for the product and service.
  • Service charges for delivery and shipment remain consistent with the initial order costs.

Time Limits Based on Location
  • Addis Ababa: Customers can request a return, refund, or exchange within 48 hours of receiving the item. Beyond this period, requests will not be processed.
  • Outside Addis Ababa: Return, refund, or exchange requests can be made within 1 to 10 days, depending on the customer's location.

For any queries or further assistance, please contact us at 
email  kalt41585@gmail.com

[Read More]

Description

sneakers

[Read More]
Choose Size:
Specifications:

Applications:phoneNumber 0979034422

  •  Ideal for casual outings, streetwear, and everyday wear.
  •  Perfect for those who appreciate a blend of style and functionality in their footwear.

Care Instructions:

  •  Wipe with a clean, dry cloth to remove dust and dirt.
  •  Store in a cool, dry place to prolong the life of the sneakers.

Package Includes:

  •  1 Pair of  Sneakers
 

[Read More]
Code:
Category:

Get 10% Off on first Purchase

Agree Terms

Or Sign-up With Social


Fast Delivery

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipi elit.

100% secure payment

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipi elit.

Daily Offer

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipi elit.

Quality + Quantity

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipi elit.

logo Play Store